ambulance
አንቡላንስ
bandage
ባንዴጅ
birth
ውልደት
blood pressure
የደም ግፊት
body care
የአካል እንክብካቤ
cold
ብርድ
cream
ክሬም
crutch
ክራንች
examination
ምርመራ
exhaustion
ድካም
face mask
የፊት ማስክ
first-aid box
የመጀመርያ እርዳታ መስጫ ሳጥን
healing
ማዳን
health
ጤናማነት
hearing aid
መስማት የሚረዳ መሳሪያ
hospital
ሆስፒታል
injection
መርፌ መውጋት
injury
ጉዳት
makeup
ሜካፕ
massage
መታሸት
medicine
ህክምና
medicine
መድሐኒት
mortar
መውቀጫ
mouth guard
የአፍ መቸፈኛ
nail clipper
ጥፍር መቁረጫ
obesity
ከመጠን በላይ መወፈር
operation
ቀዶ ጥገና
pain
ህመም
perfume
ሽቶ
pill
ክኒን
pregnancy
እርግዝና
razor
መላጫ
shave
መላጨት
shaving brush
የፂም መላጫ ብሩሽ
sleep
መተኛት
smoker
አጫሽ
smoking ban
ማጨስ የተከለከለበት
sunscreen
የፀሐይ ክሬም
swab
የጆሮ ኩክ ማውጫ
toothbrush
የጥርስ ብሩሽ
toothpaste
የጥርስ ሳሙና
toothpick
ስቴክኒ
victim
የጥቃት ሰለባ
weighing scale
የሰው ክብደት መለኪያ ሚዛን
wheelchair
ዊልቼር