bowl
ጎድጓዳ ሳህን
coffee machine
የቡና ማሽን
cooking pot
ድስት
cutlery
ሹካ፣ ማንኪያ እና ቢላ
cutting board
መክተፊያ
dishes
ሰሃኖች
dishwasher
እቃ ማጠቢያ ማሽን
dust bin
የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት
electric stove
የኤሌክትሪክ ምድጃ
faucet
ቧንቧ መክፈቻ
fondue
ፎንደ
fork
ሹካ
frying pan
መጥበሻ
garlic press
ነጭ ሽንኩርት መጨፍለቂያ
gas stove
ጋዝ ምድጃ
grill
ግሪል መጥበሻ ምድጃ
knife
ቢላ
ladle
ጭልፋ
microwave
ማይክሮዌቭ
napkin
ናፕኪን ሶፍት
nutcracker
ኑትክራከር
pan
መጥበሻ
plate
ሰሃን
refrigerator
ፍሪጅ
spoon
ማንኪያ
tablecloth
የጠረጴዛ ልብስ
toaster
ዳቦ መጥበሻ
tray
ሰርቪስ
washing machine
ልብስ ማጠቢያ ማሽን
whisk
መበጥበጫ