armchair
ባለ አንድ መቀመጫ ሶፋ
bed
አልጋ
bedding
የአልጋ ልብስ
bookshelf
የመፅሐፍ መደርደሪያ
carpet
ምንጣፍ
chair
ወንበር
chest of drawers
ባለ መሳቢያ ቁምሳጥን
cradle
የሕፃን መንዠዋዠዊያ አልጋ
cupboard
ቁም ሳጥን
curtain
መጋረጃ
curtain
አጭር መጋረጃ
desk
የፅሕፈት ጠረጴዛ
fan
ቬንቲሌተር
mat
ምንጣፍ
playpen
የህፃናት መጫወቻ አልጋ
rocking chair
ተወዛዋዥ ወንበር
safe
ካዝና
seat
መቀመጫ
shelf
መደርደሪያ
side table
የጎን ጠረጴዛ
sofa
ሶፋ
stool
መቀመጫ
table
ጠረጴዛ
table lamp
የጠረጴዛ መብራት
wastepaper basket
የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት