ATM
ገንዘብ ማውጫ ማሽን
account
የባንክ አካውንት
bank
ባንክ
bill
የብር ኖት
check
ቼክ
checkout
መክፈያ ቦታ
coin
ሳንቲም
currency
ገንዘብ
diamond
አልማዝ
dollar
ዶላር
donation
ልገሳ
euro
ኤውሮ
exchange rate
የምንዛሪ መጠን
gold
ወርቅ
luxury
ቅንጦት
market price
የገበያ ዋጋ
membership
አባልነት
money
ገንዘብ
percentage
ከመቶ እጅ
piggy bank
ሳንቲም ማጠራቀሚያ
price tag
ዋጋ ማሳያ ወረቀት
purse
የገንዘብ ቦርሳ
receipt
ደረሰኝ
stock exchange
ገበያ ምንዛሪ
trade
ንግድ
treasure
የከበረ ድንጋይ ክምችት
wallet
የኪስ ቦርሳ
wealth
ሃብት