arc
ቅርስ
barn / stable
መጋዘን
bay
የባህር መጨረሻ
beach
የባህር ዳርቻ
bubble
አረፋ
cave
ዋሻ
farm
ግብርና
fire
እሳት
footprint
የእግር ዱካ
globe
አለም
harvest
ምርት መሰብሰቢያ ጊዜ
hay bales
የሳር ክምር
lake
ሐይቅ
leaf
ቅጠል
mountain
ተራራ
ocean
ውቅያኖስ
panorama
አድማስ
rock
አለት
spring
ምንጭ
swamp
ረግረጋማ ስፍራ
tree
ዛፍ
tree trunk
የዛፍ ግንድ
valley
ሸለቆ
view
እይታ
water jet
ውሃ ፍሰት
waterfall
ፏፏቴ
wave
ማእበል