ሰውነት - Body


arm
ክንድ


back
ጀርባ


bald head
ራሰ በረሃ


beard
ፂም


blood
ደም


bone
አጥንት


bottom
ቂጥ


braid
የፀጉር ጉንጉን


brain
አእምሮ


breast
ጡት


ear
ጆሮ


eye
አይን


face
ፊት


finger
ጣት


fingerprint
የእጅ አሻራ


fist
ጭብጥ


foot
እግር


hair
ፀጉር


haircut
ፀጉር ቁርጥ


hand
እጅ


head
ጭንቅላት


heart
ልብ


index finger
ጠቋሚ ጣት


kidney
ኩላሊት


knee
ጉልበት


leg
እግር


lip
ከንፈር


mouth
አፍ


ringlet
የተጠቀለለ የፀጉር ጫፍ


skeleton
አፅም


skin
ቆዳ


skull
የራስ ቅል


tattoo
ንቅሳት


throat
ጉሮሮ


thumb
አውራ ጣት


toe
የእግር ጣት


tongue
ምላስ


tooth
ጥርስ


wig
አርተፊሻል ፀጉር