ስልጠና - Education


archeology
ጥንታዊ ታሪክ ምርምር


atom
አቶም


board
ሰሌዳ


calculation
ሒሳብ ማሰብ


calculator
ካልኩሌተር


certificate
የምስክር ወረቀት


chalk
ቾክ


class
ክፍል


compass
ኮምፓስ


compass
ኮምፓስ


country
ሃገር


course
ስልጠና


diploma
ዲፕሎማ


direction
አቅጣጫ


education
ትምህርት


filter
ማጣሪያ


formula
ፎርሙላ


geography
ጆግራፊ


grammar
ሰዋሰው


knowledge
እውቀት


language
ቋንቋ


lesson
የትምህርት ክፍለ ጊዜ


library
ቤተ መፅሐፍት


literature
ስነ ፅሑፍ


mathematics
ሂሳብ


microscope
ማጉያ መነፅር


number
ቁጥር


number
ቁጥር


pressure
ግፊት


prism
ፕሪዝም


professor
ፕሮፌሰር


pyramid
ፒራሚድ


radioactivity
ራድዮአክቲቭ


scales
ሚዛን


space
ጠፈር


statistics
በቁጥር የተደገፈ የመረጃ ጥናት


studies
ጥናቶች


syllable
ክፍለ ቃል


table
ሠንጠረዥ


translation
መተርጎም


triangle
ሶስት ጎን


umlaut
ኡምላውት


university
ዩንቨርስቲ


world map
የዓለም ካርታ