aerosol can
ፍሊት ቆርቆሮ
ashtray
የሲጋራ መተርኮሻ
baby scale
የህፃናት መመዘኛ ሚዛን
ball
የፑል ድንጋይ
balloon
ባሎን
bangle
የእጅ ጌጥ
binocular
የርቀት መነፅር
blanket
ብርድ ልብስ
blender
ምግብ መፍጫ ማሽን
book
መፅሐፍ
bulb
አንፖል
can
ጣሳ
candle
ሻማ
candleholder
ሻማ ማስቀመጫ
case
ማስቀመጫ
catapult
ባላ
cigar
ሲጋራ
cigarette
ሲጃራ
coffee mill
ቡና መፍጫ
comb
ማበጠሪያ
cup
ስኒ
dish towel
የሰሃን ፎጣ
doll
አሻንጉሊት
dwarf
ድንክ
egg cup
የበሰለ እንቁላል ማቅረቢያ ስኒ
electric shaver
የኤሌክትሪክ ፂም መላጫ
fan
ማራገቢያ
film
ፊልም
fire extinguisher
እሳት ማጥፊያ
flag
ባንዲራ
garbage bag
የቆሻሻ ላስቲክ
glass shard
ስባሪ ጠርሙስ
glasses
መነፅር
hair dryer
ፀጉር ማድረቂያ
hole
ቀዳዳ
hose
የውሃ ጎማ
iron
ካውያ
juice squeezer
ጭማቂ መጭመቂያ
key
ቁልፍ
key chain
የቁልፍ መያዥያ
knife
ሴንጢ
lantern
ፋኖስ
lexicon
መዝገበ ቃላት
lid
ክዳን
lifebuoy
ላይፍቦይ
lighter
ላይተር
lipstick
ሊፕስቲክ
luggage
ሻንጣ
magnifying glass
ማጉሊያ መነፅር
match
ክብሪት
milk bottle
ጡጦ
milk jug
የወተት ጆግ
miniature
ትናንሽ ቅርፅ
mirror
መስታወት
mixer
መበጥበጫ ማሽን
mouse trap
የአይጥ ወጥመድ
necklace
የአንገት ጌጥ
newspaper stand
የጋዜጣ መደርደሪያ
pacifier
የእንጀራ እናት ጡጦ
padlock
ተንጠልጣይ ቁልፍ
parasol
የፀሐይ ጃንጥላ
passport
ፓስፖርት
pennant
ተውለብላቢ ትናንሽ ባንዲራዎች
picture frame
የፎቶ ማስቀመጫ ፍሬም
pipe
ፒፓ
pot
ድስት
rubber band
የብር ላስቲክ
rubber duck
የፕላስቲክ ዳክዬ
saddle
የሳይክል መቀመጫ
safety pin
መርፌ ቁልፍ
saucer
የሾርባ ሰሃን
shoe brush
የጫማ ብሩሽ
sieve
ማጥለያ
soap
ሳሙና
soap bubble
የሳሙና አረፋ
soap dish
የሳሙና ማስቀመጫ
sponge
እስፖንጅ
sugar bowl
የሱኳር ማቅረቢያ
suitcase
ሻንጣ
tape measure
ሜትር
teddy bear
ቴዲቤር
thimble
ቲምብለ
tobacco
ቶባኮ
toilet paper
የሽንት ቤት ወረቀት (ሶፍት)
torch
የኪስ ባትሪ
towel
ፎጣ
tripod
የካሜራ ማቆሚያ እግር
umbrella
ዣንጥላ
vase
የአበባ ማስቀመጫ
walking stick
ከዘራ
water pipe
የውሃ ትቦ
watering can
አትክልት ውሃ ማጠጫ
wreath
በክብ መልክ የተሰራ አበባ