architect
አርክቴክት
astronaut
የጠፈር ተመራማሪ
barber
ፀጉር አስተካካይ
blacksmith
አንጥረኛ
boxer
ቦክሰኛ
bullfighter
የፊጋ በሬ ተፋላሚ
bureaucrat
የቢሮ አስተዳደር
business trip
የስራ ጉዞ
businessman
ነጋዴ
butcher
ስጋ ሻጭ
car mechanic
የመኪና መካኒክ
caretaker
ጠጋኝ
cleaning lady
ሴት የፅዳት ሰራተኛ
clown
ሰርከስ ተጫዋች
colleague
ባልደረባ
conductor
የሙዚቃ ባንድ መሪ
cook
የምግብ ማብሰል ባለሞያ
cowboy
ካውቦይ
dentist
የጥርስ ህክምና ባለሞያ
detective
መርማሪ
diver
ጠልቆ ዋናተኛ
doctor
ሐኪም
doctor
ዶክተር
electrician
የኤሌክትሪክ ባለሞያ
female student
ሴት ተማሪ
fireman
የእሳት አደጋ ሰራተኛ
fisherman
አሳ አጥማጅ
football player
ኳስ ተጫዋች
gangster
ማፍያ
gardener
አትክልተኛ
golfer
ጎልፍ ተጫዋች
guitarist
ጊታር ተጫዋች
hunter
አዳኝ
interior designer
ዲኮር ሰራተኛ
judge
ዳኛ
kayaker
ካያከር ተጫዋች
magician
አስማተኛ
male student
ወንድ ተማሪ
marathon runner
ማራቶን ሯጭ
musician
ሙዚቀኛ
nun
መናኝ
occupation
ሞያ
ophthalmologist
የዓይን ሐኪም
optician
የመነፅር ማለሞያ
painter
ቀለም ቀቢ
paper boy
ጋዜጣ አዳይ
photographer
ፎቶ አንሺ
pirate
የባህር ወንበዴ
plumber
የቧንቧ ሰራተኛ
policeman
ወንድ ፖሊስ
porter
ሻንጣ ተሸካሚ
prisoner
እስረኛ
secretary
ፀሐፊ
spy
ሰላይ
surgeon
የቀዶ ጥገና ባለሞያ
teacher
ሴት መምህር
thief
ሌባ
truck driver
የጭነት መኪና ሹፌር
unemployment
ስራ አጥነት
waitress
ሴት አስተናጋጅ
window cleaner
መስኮት አፅጂ
work
ስራ
worker
ሰራተኛ