air conditioner
ቬንቲሌተር
apartment
መኖሪያ ህንፃ
balcony
በረንዳ
basement
ምድር ቤት
bath tub
መታጠቢያ ገንዳ
bathroom
መታጠቢያ ክፍል
bell
ደወል
blind
የመስኮት መሸፈኛ
chimney
የጭስ ማውጫ
cleaning agent
የፅዳት እቃዎች
cooler
ማቀዝቀዣ
counter
መደርደሪያ
crack
መሰንጠቅ
cushion
ትራስ
door
በር
door knocker
ማንኳኪያ
dustbin
የቆሻሻ መጣያ
elevator
አሳንሱር
entrance
መግቢያ
fence
አጥር
fire alarm
የእሳት አደጋ ደውል
fireplace
የሳሎን ውስጥ እሳት ማንደጃ ቦታ
flower pot
የአበባ መትከያ
garage
መኪና ማቆሚያ ቤት
garden
የአትክልት ስፍራ
heating
ማሞቂያ
house
ቤት
house number
የቤት ቁጥር
ironing board
ልብስ መተኮሻ ብረት
kitchen
ኩሽና
landlord
አከራይ
light switch
ማብሪያ ማጥፊያ
living room
ሳሎን
mailbox
የፖስታ ሳጥን
marble
እምነ በረድ
outlet
ሶኬት
pool
መዋኛ ገንዳ
porch
በረንዳ
radiator
ማሞቂያ
relocation
ቤት መቀየር
renting
ቤት ማከራየት
restroom
ሽንት ቤት
roof tiles
ጣሪያ
shower
የቁም ሻወር
stairs
መወጣጫ/ደረጃ
stove
ምድጅ
study
የስራ/የጥናት ክፍል
tap
ቧንቧ
tile
ሸክላ የመሬት ንጣፍ
toilet
ሽንት ቤት
vacuum cleaner
ቆሻሻ መጥረጊያ ማሽን
wall
ግድግዳ
wallpaper
የግድግዳ ወረቀት
window
መስኮት