aircraft carrier
የጦር ጀት ተሸካሚ መርከብ
ammunition
ጥይት
armor
እራስን ከጥቃት መከላከያ
army
የጦር ሰራዊት
arrest
በቁጥጥር ስል ማዋል
atomic bomb
አቶሚክ ቦንብ
attack
ጥቃት
barbed wire
ቆንጥር ሽቦ
blast
ፍንዳታ
bomb
ቦንብ
cannon
መድፍ
cartridge
ቀልሃ
coat of arms
አርማ
defense
መከላከል
destruction
ጥፋት
fight
ፀብ
fighter-bomber
ቦንብ ጣይ አውሮፕላን
gas mask
የጋዝ መከላከያ ማስክ
guard
ጠባቂ
hand grenade
የእጅ ቦንብ
handcuffs
ካቴና
helmet
እራስን ከጥቃት መከላከያ ኮፍያ
march
ወታደራዊ ትእይንት
medal
ሜዳልያ
military
ወታደራዊ ሰራዊት
navy
የባህር ሐይል
peace
ሰላም
pilot
ፓይለት
pistol
ፒስቶል ሽጉጥ
revolver
ሪቮልቨር ሽጉጥ
rifle
ጠመንጃ
rocket
ሮኬት
shooter
አላሚ
shot
ተኩስ
soldier
ወታደር
submarine
ሰርጓጅ መርከብ
surveillance
ስለላ
sword
ሻሞላ
tank
ታንክ
uniform
መለዮ
victory
ድል
winner
አሸናፊ