anchor
መልሐቅ
anvil
ብረት መቀጥቀጫ
blade
ስለታም መቁረጫ
board
ጣውላ
bolt
ብሎን
bottle opener
ጠርሙስ መክፈቻ
broom
መጥረጊያ
brush
ብሩሽ
bucket
ባሊ
buzz saw
የኤለክትሪክ መጋዝ
can opener
ቆርቆሮ መክፈቻ
chain
ሰንሰለት
chainsaw
የሰንሰለት መጋዝ
chisel
መሮ
circular saw blade
የኤለክትሪክ መጋዝ ሚላጭ
drill machine
መቦርቦሪያ ማሽን
dustpan
ቆሻሻ ማፈሻ
garden hose
የአትክልት ውሃ ማጠጫ ጎማ
grater
ሞረድ/መፈቅፈቂያ
hammer
መዶሻ
hinge
ማጠፊያ
hook
መንቆር
ladder
መሰላል
letter scale
የፖስታ ሚዛን
magnet
ማግኔት
mortar
መለሰኛ ማንኪያ
nail
ሚስማር
needle
መርፌ
network
መረብ
nut
ብሎን
palette-knife
ማንኪያ (ለህንፃ ግንባታ የሚያገለግል መሳሪያ)
pallet
ከእንጨት የተሰራ የእቃ መጫኛ
pitchfork
መንሽ
planer
የእንጨት መላጊያ
pliers
ፒንሳ
pushcart
በእጅ የሚገፋ የእቃ ጋሪ
rake
ሳር መቧጠጫ
repair
ጥገና
rope
ገመድ
ruler
ማስምሪያ
saw
መጋዝ
scissors
መቀስ
screw
ብሎን
screwdriver
ብሎን መፍቻ
sewing thread
የልብስ ስፌት መኪና ክር
shovel
አካፋ
spinning wheel
ጥንታዊ ክር መጠቅለያ መሳሪያ
spiral spring
ስፕሪንግ
spool
ጥቅል
steel cable
የሽቦ ገመድ
tape
ፕላስተር
thread
ጥርስ
tool
የስራ መሳሪያ
toolbox
የስራ መሳሪያ ሳጥን
trowel
የአበባ መኮትኮቻ ማንኪያ
tweezers
ጉጠት
vise
ማሰሪያ
welding equipment
የብየዳ መሳሪያ
wheelbarrow
የእጅ ጋሪ
wire
የኤሌክትሪክ ገመድ
wood chip
የእንጨት ፍቅፋቂ
wrench
ብሎን መፍቻ