aluminum foil
አልሙኒየም ፎይል
barrel
በርሜል
basket
ቅርጫት
bottle
ጠርሙስ/ኮዳ
box
የእቃ ማቸጊያ ካርቶን
box of chocolates
የቸኮሌት ማሸጊያ ካርቶን
cardboard
ካርቶን
content
ይዘት
crate
የለስላሳ ሳጥን
envelope
ፖስታ ማሸጊያ
knot
የገመድ ቋጠሮ
metal box
የብረት ሳጥን
oil drum
የዘይት በርሜል
packaging
ማሸግ
paper
ወረቀት
paper bag
የወረቀት መገበያያ ኪስ
plastic
ፕላስቲክ
tin / can
የምግብ ማሸጊያ ቆርቆሮ
tote bag
መገበያያ ኪስ
wine barrel
የወይን በርሜል
wine bottle
የወይን ጠርሙስ
wooden box
የእንጨት ሳጥን