age
እድሜ
aunt
አክስት
baby
ህፃን
babysitter
ሞግዚት
boy
ወንድ ልጅ
brother
ወንድም
child
ልጅ
couple
ጥንድ
daughter
ሴት ልጅ
divorce
ፍቺ
embryo
ፅንስ
engagement
መታጨት
extended family
ከአንድ የዘር ሃረግ በላይ በጋራ መኖር
family
ቤተሰብ
flirt
ጥልቅ መፈላለግ
gentleman
ክቡር/አቶ
girl
ልጃገረድ
girlfriend
ሴት ጓደኛ
granddaughter
ሴት የልጅ ልጅ
grandfather
ወንድ አያት
grandma
ሴት አያት
grandmother
ሴት አያት
grandparents
አያቶች
grandson
ወንድ የልጅ ልጅ
groom
ወንድ ሙሽራ
group
ቡድን
helper
እረዳት
infant
ህፃን ልጅ
lady
ወይዛዝርት/ እመቤት
marriage proposal
የጋብቻ ጥያቄ
matrimony
የትዳር አጋር
mother
እናት
nap
መተኛት በቀን
neighbor
ጎረቤት
newlyweds
አዲስ ተጋቢዎች
couple
ጥንድ
parents
ወላጆች
partner
አጋር
party
ግብዣ
people
ህዝብ
bride
ሴት ሙሽራ
queue
ወረፋ
reception
እንግዳ
rendezvous
ቀጠሮ
siblings
ወንድማማች/እህትማማች
sister
እህት
son
ወንድ ልጅ
twin
መንታ
uncle
አጎት
wedding
ጋብቻ
youth
ወጣት