alcohol
አልኮል
beer
ቢራ
beer bottle
የቢራ ጠርሙስ
cap
ቆርኪ
cappuccino
ካፓቺኖ
champagne
ሻምፓኝ
champagne glass
የሻምፓኝ ብርጭቆ
cocktail
ኮክቴል
coffee
ቡና
cork
ቡሽ
corkscrew
የቡሽ መክፈቻ
fruit juice
የፍራፍሬ ጭማቂ
funnel
ማንቆርቆርያ
ice cube
በረዶ
jug
ጆግ
kettle
ማንቆርቆርያ
liquor
ሊኮር
milk
ወተት
mug
ኩባያ
orange juice
ብቱኳን ጭማቂ
pitcher
ጆግ
plastic cup
የፕላስቲክ ኩባያ
red wine
ቀይ ወይን
straw
ስትሮው
tea
ሻይ
teapot
የሻይ ማንቆርቆርያ
thermos flask
ፔርሙዝ
thirst
ጥማት
water
ውሃ
whiskey
ውስኪ
white wine
ነጭ ወይን
wine
ወይን