ball pen
እስክሪብቶ
break
እረፍት
briefcase
ቦርሳ
coloring pencil
ባለቀለም እርሳስ
conference
ስብሰባ
conference room
የስብሰባ ክፍል
copy
ቅጂ/ግልባጭ
directory
አድራሻ ማውጫ
file
ማህደር
filing cabinet
የማህደር መደርደርያ
fountain pen
ብዕር
letter tray
የደብዳቤ ማስቀመጫ
marker
ማርከር
notebook
ደብተር
notepad
ማስታወሻ ደብተር
office
ፅህፈት ቤት
office chair
ፅህፈት ቤት ወንበር
overtime
የተጨማሪ ሰዓት ስራ
paper clip
አግራፍ
pencil
እርሳስ
punch
ወረቀት መብሻ
safe
ካዝና
sharpener
መቅረዣ
shredded paper
የተቀዳደደ ወረቀት
shredder
ወረቀት መቆራረጫ
spiral binding
መጠረዣ
staple
ስቴፕል
stapler
ስቴፕለር መምቻ
typewriter
የፅህፈት ማሽን
workstation
የስራ ቦታ