accordion
አኮርድዮን (የሙዚቃ መሳሪያ)
balalaika
ባላላይካ(የሙዚቃ መሳሪያ)
band
ባንድ
banjo
ባንዮ (ጊታር መሰል ባለክር የሙዚቃ መሳሪያ)
clarinet
ክላርኔት
concert
የሙዚቃ ዝግጅት
drum
ከበሮ
drums
ድራምስ
flute
እንቢልታ /ዋሽንት
grand piano
ፒያኖ
guitar
ጊታር
hall
አዳራሽ
keyboard
የፒያኖ
mouth organ
አርሞኒካ
music
ሙዚቃ
music stand
የሙዚቃ ኖታ ማስቀመጫ
note
ኖታ
organ
ኦርጋን
piano
ፒያኖ
saxophone
ሳክስፎን
singer
ዘፋኝ
string
አውታ ር
trumpet
ትራምፔት
trumpeter
ትራምፔት ተጫዋች
violin
ቫዮሊን
violin case
የቫዮሊን ቦርሳ
xylophone
ሳይሎፎን