German shepherd
የጀርመን ውሻ
animal
እንስሳ
beak
ምንቃር
beaver
ጠንካራ ጥርስ ያለው የዓይጥ ዝርያ
bite
መንከስ
boar
የጫካ አሳማ
cage
የወፍ ቤት
calf
ጥጃ
cat
ድመት
chick
ጫጩት
chicken
ዶሮ
deer
አጋዘን
dog
ውሻ
dolphin
ዶልፊን
duck
ዳክዬ
eagle
ንስር አሞራ
feather
ላባ
flamingo
ፍላሚንጎ
foal
ውርንጭላ
food
መኖ
fox
ቀበሮ
goat
ፍየል
goose
ዝይ
hare
ጥንቸል
hen
ሴት ዶሮ
heron
የውሃ ወፍ
horn
ቀንድ
horseshoe
የፈረስ ጫማ
lamb
የበግ ጠቦት
leash
የውሻ ማሰሪያ
lobster
ሎብስተር (የአሳ ዓይነት)
love of animals
የእንስሳ ፍቅር
monkey
ጦጣ
muzzle
የውሻ አፍ መዝጊያ
nest
የወፍ ጎጆ
owl
ጉጉት
parrot
በቀቀን
peacock
ፒኮክ
pelican
ይብራ
penguin
ፔንግዩን
pet
የቤት እንሰሳ
pigeon
እርግብ
rabbit
ጥንቸል
rooster
አውራ ዶሮ
sea lion
የባህር አንበሳ
seagull
ሳቢሳ
seal
የባህር ውሻ
sheep
በግ
snake
እባብ
stork
ሽመላ
swan
የውሃ ላይ እርግብ
trout
ትሮት አሳ (የአሳ አይነት)
turkey
የቱርክ ዶሮ
turtle
ኤሊ
vulture
ጥንብ አንሳ
wolf
ተኩላ