der Luftfilter, -
አየር ማጣሪያ
die Panne, n
ብልሽት
das Wohnmobil, e
የመኪና ቤት
die Autobatterie, n
የመኪና ባትሪ
der Kindersitz, e
የልጅ መቀመጫ
der Schaden, "
ጉዳት
der Diesel
ናፍጣ
der Auspuff, e
ጭስ ማውጫ
der Platten, -
የተነፈሰ ጎማ
die Tankstelle, n
ነዳጅ ማደያ
der Scheinwerfer, -
የመኪና የፊትለት መብራት
die Motorhaube, n
የሞተር መቀመጫ ቦታ
der Wagenheber, -
ክሪክ
der Reservekanister, -
ጀሪካን
der Schrottplatz, "e
የመኪና አካል ማከማቻ
das Heck, s
የኋላ የመኪና አካል
das Rücklicht, er
የኋላ መብራት
der Rückspiegel, -
የኋላ ማሳያ መስታወት
die Fahrt, en
መንዳት
die Felge, n
ቸርኬ
die Zündkerze, n
ካንዴላ
der Tacho, s
ፍጥነት መቆጣጠሪያ
der Strafzettel, -
የቅጣት ወረቀት
der Reifen, -
ጎማ
der Abschleppdienst, e
የመኪና ማንሳት አገልግሎት
der Oldtimer, -
የድሮ መኪና
das Rad, "er
ጎማ