መዝገበ ቃላት

ጊዜ   »   Tid

vækkeuret

የሚደውል ሰዓት

oldtids historien

ጥንታዊ ታሪክ

antikviteten

ትጥንታዊ ቅርፅ

aftale kalenderenen

ቀጠሮ መመዝገቢያ ቀን መቁጠርያ

efteråret

በልግ

pausen

እረፍት

kalenderen

የቀን መቁጠሪያ

århundredet

ክፍለ ዘመን

uret

ሰዓት/ የግድግዳ ሰዓት

kaffe pausen

የሻይ ሰዓት

datoen

ቀን

digitaluret

ዲጂታል ሰዓት

solformørkelsen

የፀሐይ ግርዶሽ

enden

መጨረሻ

fremtiden

መጪ/ ወደ ፊት

historien

ታሪክ

timeglasset

በአሸዋ ፍሰት ጊዜን መቁጠሪያ መሳሪያ

middelalderen

መካከለኛ ዘመን

måneden

ወር

morgenen

ጠዋት

fortiden

ያለፈ ጊዜ

lommeuret

የኪስ ሰዓት

punktligheden

ሰዓት አክባሪነት

travlheden

ችኮላ

årstiderne

ወቅቶች

foråret

ፀደይ

soluret

የፀሐይ ሰዓት

solopgangen

የፀሐይ መውጣት

solnedgangen

ጀምበር

tiden

ጊዜ

klokken

ሰዓት

ventetiden

የመቆያ ጊዜ

weekenden

የሳምንቱ መጨረሻ ቀኖች

året

አመት
ተመለስ