የቤት ወይም የቢሮ እቃዎች »
Meubles
le fauteuil
ባለ አንድ መቀመጫ ሶፋ
la bibliothèque
የመፅሐፍ መደርደሪያ
le berceau
የሕፃን መንዠዋዠዊያ አልጋ
le parc pour bébé
የህፃናት መጫወቻ አልጋ
le fauteuil à bascule
ተወዛዋዥ ወንበር
la table de chevet
የጎን ጠረጴዛ
la lampe de table
የጠረጴዛ መብራት
la poubelle
የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት